Information in Amharic
የማመልከቻ ቅጽ
እንግሊዝኛ የመጀመሪያ ቋንቋዎት ስላልሆነ እና ይህንን ቅጽ ለመሙላት እርዳታ ከፈለጉ እባክዎ በስልክ 13 18 55 ለWorkCoverSA ወይም በስልክ 8127 1100 ለ Employers Mutual ይደውሉና ያለ ክፍያ አስተርጓሚ ማቀናጀት ይችላሉ። እንዲሁም ለአስተርጓሚና ትርጉም ማእከል በስልክ 8226 1990 በቀጥታ በማነጋገር ለ WorkCover ወይም Employers Mutual ደውለው ያገናኙዎታል።
ስለ WorkCoverSA እና የሳውዝ አውስትራሊያ ሠራተኞች መልሶ ማቋቋሚያና የጉዳት ካሳ ዘዴ በተመለከተ መረጃ በዚህ ገጽ ላይ ይገኛል።
ቅሬታዎች WorkCover/በዎርክከቨር እንዴት [150KB] - How WorkCover resolves complaints
ለሥራ ብቃትነት ግምገማ አጭር መግለጫ [650KB] - Work Capacity Review Summary
የወርክካቨር መደብ ለውጦች አየት በማድረግ [603KB] - Changes to the WorkCover Scheme – At a glance
ከአንግሊዝኛ በስተቀር በሌላ ቋንቋ፤ ስለጤንነትና ደኀንነት፤ የሠራተኞች ካሳ አና መልሶ ማቋቋም በሚመለከቱ ጉዳዮች ከሆኑ ሰዎች ጋር ለመነጋገር ከፈለጋችሁ፤ የአስተርጓሚ አገልግሎት ማአከልን በስልከ ቁጥር 8226 1990 ደውላችሁ ዎርከከቨር ኮርፖሬሸንን በስልከ ቁጥር 13 18 55 አንዲደውሉ ጠይቋቸው። ይህ የትርጉም አገልግሎት ለናንተ በነፃ ይሆናል።

















