አገከዎ በዚህ ዌብሳይት ሲጠቀሙ ያለውን ሁኔታ ያስታውሱ
አማርኛ
ሥራ ነከ ጤና፤ ደህንነትና ረድኤት፤ መልሶ ማቋቋም አና ካሳ ይህ መረጃ፤
ሥራ ነከ ጤና፤ ደህንነትና ረድኤት፤ መልሶ ማቋቋም አና ካሳ በሚመለከት፤
ልለ አሰሪዎችና ሠራተኞች መብቶችና ኃላፊነት ይሆናል አዚህ ተጠቃለው ያሉት ኣርአስቶች።
ከአንግሊዝኛ በስተቀር በሌላ ቋንቋ፤ ስለጤንነትና ደኀንነት፤ የሠራተኞች ካሳ አና መልሶ ማቋቋም በሚመለከቱ ጉዳዮች ከሆኑ ሰዎች ጋር ለመነጋገር ከፈለጋችሁ፤ የአስተርጓሚ አገልግሎት ማአከልን በስልከ ቁጥር 8226 1990 ደውላችሁ ዎርከከቨር ኮርፖሬሸንን በስልከ ቁጥር 13 18 55 አንዲደውሉ ጠይቋቸው። ይህ የትርጉም አገልግሎት ለናንተ በነፃ ይሆናል።